ፈሪሀ ክፍል 94

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2025
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/S58HcD
    Medyapım Official RUclips Channel: goo.gl/ZFpCky
    ውሰድ:
    Vahide Gördüm
    Hazal Kaya
    Metin Çekmez
    Çağatay Ulusoy
    Deniz Uğur
    Melih Selçuk
    Ceyda Ateş
    Yusuf Akgün
    Sedef Şahin
    Gülşah Fırıncıoğlu
    Feyza Civelek

Комментарии •

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 года назад +82

    ሌቫ ት አስተዋይ የተረጋጋ ቆንጆ ውብ እና ወሳኝ ሰውነህ እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ❤❤❤👍

    • @Amuki-j6e
      @Amuki-j6e Год назад +5

      Yat tawqiyalash yassun sabay yhe ekko film naw 😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @GenetMengistu-j7l
      @GenetMengistu-j7l 7 месяцев назад

      ለፈልሙ እኳ ነው እንጂ ላይሆን ይችላል ።

    • @Fafiiii-09k
      @Fafiiii-09k 5 месяцев назад +2

      ሁሉም የተሰጠውን ገፀ ባህሪ ነው የሚተውነው

    • @UaeDg
      @UaeDg 3 дня назад

      Fikir yezogal ke lavnte😂❤my love lavant😢

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 лет назад +74

    ከባድ ሁኔታ ላይ ነሽ ፈሪሀ ውዴ ስታሳዝኝ፡፡እቤት ስትገቢ ዘሀራ እናትሽን ማጣት ልዩ የሆነች እናት ነበር ያለችሽ ብቻ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ

    • @taralema6070
      @taralema6070 2 года назад

      እናት ብሎ ዝም እኮ ናት የኔ ውድ እናት ዘሀራ😍😭😭

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ

    እናመሰግናለን ማሮች፣የፍሪሀ፣አድናቂነኝ፣

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 года назад +22

    በነገራቸው ላይ የምጠላቸው ከነዚህ ሁሉ ሰኒ ካንሱ ሀንዴ ሲያስጠሉኝ የምወዳቸው ደሞ ሌቫንት በጣም ትግስተኛ ነው ኮራየ 2 ስወዳቸው ወላ እና የፈሪሀ ያክስቷ ልጅ ምርጥ ናችሁ ፈሪየ ጥናቱን ይስጥሽ

  • @ሜሪጓልትግራይM
    @ሜሪጓልትግራይM 5 лет назад +53

    ፈርሀ አይዞሽ የኔ ጠካራ ሰው ነሽ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад +13

    ሌቫት በጣም ጡሩ ሠው ነህ እዳታይነቱን አላህ ያብዛንን እሥኪ እህቶች እደሡ አይነት አፍቃሪ አላህ ይወፍቀን

  • @tamiretesgaw8568
    @tamiretesgaw8568 4 года назад +113

    እስኪ በናታችሁ ሁለቱንም አክስቶች እሚጠላ ላይክ አደርጉልኝ

  • @tigisteshetu156
    @tigisteshetu156 6 лет назад +53

    ካሱና ሀዴ ስታስጠሉ ለፈሪሀ ያላችሁ አመለካከት ይወረዲ ነው በሰው ሂወት ጣልቃ ከምትገቡ የራሴችሁን ሂወት አትመሩም ቀፋፊወች ፈሪሀየ የኔ ጠካራ አይዞሽ እናትሽ በመሂዷ ደብሮኛል

  • @ወለላዥ
    @ወለላዥ 2 года назад +13

    የኔ ዉድ ፈሪሀ መልካም ልደት 💓💓💓ሀድየ ና ካንሰ አፈሪ ብሉ አሰጠልች እፍፍፍፍ

  • @appuae6948
    @appuae6948 4 года назад +16

    አቤት ሴትኮ ስንባል ምቀኛ ነን ስናስጠላ አየፈሪሀ ውዴ ቻይው እግድህ ማሬዋ ሀዴና ካንሱ የምትባሉ ሰይጣኖች አፈር ብሉ ምን ብታደርጉ ኡሜርና ፈሪሀ ይገናኛሉ

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    የኔ ውድ የኔ ምስኪን ፈሪሃ ፅናቱን ይስጥሽ እማ

  • @አይንየወሎየዋ
    @አይንየወሎየዋ 4 года назад +168

    ማነው እንደኔ ሰሂርን የሚጠላ
    🙆

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 года назад +28

    ፈሪሀ ማሬ ሥወዳት ዘሀራ የኔእናትናፈቀችኝ 💖💖💞💕

  • @دحوم8العنزي
    @دحوم8العنزي 2 года назад +5

    ሊቫንትን የመሰለ ወንድ አብዘልን አስተወይ የተረጋጋ ሰለደንቅ አላልፍም አድነቂክ ነኝ በሂደት ከፈሪሀ አንድ ላይ እንደምትኖሩ ምኞቴ ነው ምስጥረኛ ወንድ ጀግነ እንደ ሌላለው በብር የመትቀያር ጀግነ ነህ💪💪👈😍😍😘😘😘

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад +20

    ሌቫንት የንየ ጀግና ደስ ስቲል ቀጥለሉ ማርየ

    • @abdulazizab3780
      @abdulazizab3780 10 месяцев назад

      ሊቫት ነው የገደላት?

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ

    የእናቴን ናፍቆት በፈሪሀ እናት አወጣሁት😥😭

  • @ጽግውግውግውኝውኝውኝ
    @ጽግውግውግውኝውኝውኝ 3 года назад +27

    አይይይይይ እኔም እናቴ ናፈቀችኝ እፉፉፉፉፉፉ 😭😭😭🙆

  • @dftyy1771
    @dftyy1771 3 года назад +19

    ምስክን ፈርሀ አይዞሽ💔💔😢😢😢

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +9

    ኢሜርበቅናት ድብንአለ አይይይቻለዉእግዲህ😭😭💔💔ሌባትመጣልህ😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Sameera-mv3md
    @Sameera-mv3md 11 месяцев назад +6

    ካንሱ ሀንደ አፈር ደቸብሉ የስራችሁን ፈሪሀየ የኔ ቋንጆ ውድድድድድድ

  • @ameenatethiopia551
    @ameenatethiopia551 6 лет назад +50

    ሀደ እና ካንሱ
    መቸም የናተ አይሆንም ኢሚር የፈሪሀ ብቻ እና ብቻ ነዉ ምክናየቱም ይወዳታል።

  • @saadasaada7667
    @saadasaada7667 6 лет назад +7

    እናመሰግናለን የድምፅ ጥራቱ። ዋውነው

  • @HiwiLove-u1q
    @HiwiLove-u1q 7 месяцев назад +3

    ኡፍፍፍፍ ኢሚርና ፈሪሀ አብረዉ የሚሆኑበት ናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢

  • @azizaaf6603
    @azizaaf6603 3 года назад +15

    ሀዴና ካሱ አፈረ ብልት አረጉና መቸም ቢሆን ኢሜረ ፈሪሀን በሚያይበት አይኑ አያያችሁም ፈሪሀየ መልካም ልደት ማሬ

  • @ssmm6113
    @ssmm6113 5 лет назад +16

    ፈሪሃ የኔ ምስኪን

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 года назад +14

    ሦፊያ ፈጣሪ ያፅናሽ የኔዉድአባትሽንአጣሽ

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 5 лет назад +100

    ሌቫንት ውድድድድድድድ ውስጤ እኮ ነህ ልዩ ሰው እርግት ያልክ እና በቃ ልዩ ወንድ.. .በቃ ልዩ ምናል ኢትዩቢያዊ በሆክ ነበር

    • @zenpnesru9070
      @zenpnesru9070 4 года назад +2

      በምን እድል ኢትዮጽያ ቢሆን እኔ እጠብሰው ነበር

    • @sdfdhgf9589
      @sdfdhgf9589 4 года назад +1

      አረ እሞትለት ነበር

    • @tamiretesgaw8568
      @tamiretesgaw8568 4 года назад +3

      የኔ ባል ግን ሌቫንትን ይመስላል፡መልክ ሳይሆን ፀባይ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 3 года назад +1

      @@zenpnesru9070 😂😂😂እኔስማንአለኝ

    • @batimedia7364
      @batimedia7364 2 года назад

      Des ylegn neber

  • @tube3507
    @tube3507 3 года назад +32

    😭😭ፈሪሀዬ ወላሂ አለቀስኩ😭😭😭ሀዴና ካንሱ የተረገመች

    • @Sameera-mv3md
      @Sameera-mv3md 11 месяцев назад

      እኔም አስለቀሰችኚ ፈሪሀየ

  • @Ghhdh
    @Ghhdh 3 месяца назад +1

    ሂይወት ያለ እናት ከባድ ነው ፈሪሀ የኔ ውድ አይዛሽ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @mekiyasead1127
    @mekiyasead1127 4 года назад +27

    የሊባትን ትግስት የምታደቁ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 лет назад +28

    ኤሜር የመጀመሪያ ፊሊሙነው ቆጇ ብቃትአለህ ሞደል መሆንህን ስሰማ ገርሞኛል እውነትነው ቁመናህ የሞደልነው

  • @mdadi127
    @mdadi127 3 месяца назад +1

    ሌቫት የተረጋጋ ነው ዋው አተን ያለማድነቅ አይቻልም

  • @فتحيةفتحية-د8ب
    @فتحيةفتحية-د8ب 3 года назад +17

    ሌቫንት ፈሪሀን ወዷታል 😍

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 6 лет назад +35

    Will Come
    ፈሪሀ ምርጥ አሥተማሪ ዲራማ ነው እንዳታቋርጡት 95 ይለቀቅ

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje 9 месяцев назад +8

    ሠሂር በቱን ሳታፀዳ ወይዘሮ ሠኒምትመጣለች😂😂😂😂😂😂

  • @hhdhfhd1792
    @hhdhfhd1792 4 года назад +6

    ፈሪሀዋአይዞሽአላህያበርታሽ

  • @Tsiga-q8q
    @Tsiga-q8q 2 месяца назад +1

    የሚገርመው ሀዴ የምሠራቸው ተኮሎች ይበልጥ ጥሩ ያቀራርባቸዋል😅

  • @ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ

    ወይ ጉድ በይ ሀገሩ ነው ይፍቅረኝሞች ምቀኝ የለው እፍፍፍፍ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +19

    በዚህፊልም ጭቀት ያዘኝለምንይሆን የፈሪሀእናየኢሜርነገርሰላሜንነሳኝፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @ተከርብቻለሁ
      @ተከርብቻለሁ 2 года назад +2

      ክክክክ ለዶላራቸዉ ነዉ አትጨነቂ😂😂

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      @@ተከርብቻለሁ 😭💔🤣🤣🤣🤣

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +35

    አይኢሜር መኪናዉን ጥሎ በባስ ሄደ አይፍቅር💔💔😂

  • @ሀናየበዛልጂ
    @ሀናየበዛልጂ 6 лет назад +296

    ሌባንትን ማነው እደኔ የምትወዱ

  • @amiseid-wo5py
    @amiseid-wo5py Год назад +2

    ፈሪሃ የኔጠካራ ሰወድሽ❤

  • @hunddahammatukoooromiyaa6508
    @hunddahammatukoooromiyaa6508 4 года назад +19

    Happy Barth day Fariha❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ

    ሲገርም እነ ሀንዴ ተንኮል በሰሩ ቁጥር እነ ኢሚር ይቀራረባሉ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +6

    አይሰሂር እማትረቢ ቻብስቲክሰቅሽ😂😂😂🤔🤔

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад +3

    ፈሪሀ የኔ ውደ አይዞሽ😘😘

  • @monbi8345
    @monbi8345 6 лет назад +11

    ዋውውው መጣቸሁ እና መሰግን አለን ግን አደራ እንዳታቆርጡት

  • @JeduJehee
    @JeduJehee 2 месяца назад +1

    ሰሂርሌባሰሂርሌባ😅😅😅😅😅😅😅

  • @ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል

    ሰሂር የለለችበት ቦታ ናፈቀኝ ምን አይነት ፍጡርነሽ

    • @Roza-o7n
      @Roza-o7n 9 месяцев назад

      ene gn welahi sehir feta new mtadergegni sijemer ye dramaw dmket nechi

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 6 месяцев назад +1

      ​@@Roza-o7nታናድዳለች መጥፎ ናት ሀቲሴ ናት የፍልሙ ድምቀት

  • @makiyamohammed7546
    @makiyamohammed7546 5 лет назад +18

    ሌቫንት ስወድህ፡፡

  • @slamahslamah2041
    @slamahslamah2041 4 года назад +14

    ዛህራ በጣም ጥሩ ሴት ነበረች

  • @Sነኝ-t5l
    @Sነኝ-t5l 4 года назад +10

    ሀዴ ገደል አላህ ያስገባሽ አፈር ቢይ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 10 месяцев назад +3

    happy birth day feriha my favorite acters🎉🎉❤❤❤🎁🎁🎉🎊🎁🎉🎊

  • @ayke_____ayke
    @ayke_____ayke Год назад +1

    ኡፍፍፍ ሢበዛም ይጠነዛል ፈሪሀላይ ይሄን ሁሉ ሸክም እድትተውን ማድረግ😿

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 6 лет назад +13

    ሀንዴ አረ የብዙ ሰው ህይወት ትበጠብጫለሽ ደረቅ ነገር

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g Месяц назад

    ሌባንት እና ፈሪሀ ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @StarCell-tu5kh
    @StarCell-tu5kh Год назад +2

    feriha yene marri bexami azinalo ♥️❤️♥️♥️😭😭😭😭

  • @DgFi-nm4pl
    @DgFi-nm4pl 3 месяца назад

    ኣይዞሽ ፈሪሀ ዉዴ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሀንዴ እና ካንሱ ይድፋቹ

  • @RgggCzbj-fm9kk
    @RgggCzbj-fm9kk 9 месяцев назад +2

    የሌባንት እናት በጣም ቆጆ ናት

  • @AyonalamMhz
    @AyonalamMhz Год назад +1

    ቢያስችለኝ ቃል እገባልህ ነበር ኢሜር አላለችም ሃንደ ነገረኛ የሆነች ልጅ 😀😀

  • @سارههندي-ز5ش
    @سارههندي-ز5ش 2 года назад +3

    ስህተት ሲሰራ ዋጋ ይከፈላል ፈሪሃ ከሚገባት በላይ ከፈላበታለች ኢሜር በሚያድርጋቸው ነገሮች ፈሪሃን እያጣሀት ነው ሌቫት ጥሩ አዳማጭ ነህ ሰውን በቀላሉ ትረዳለህ ፈሪሃ ለናትሽ ነበር የውስጥሽን የምትነግሪያት አሁን ግን ብቸኛ ሆንሽ 😥

  • @seenaatube3625
    @seenaatube3625 6 лет назад +72

    የእሜር እናት ገን የሆንሽ ቆርቆሮ ነገር ነሽ።

    • @ሜዲነኘሜዲነኝ
      @ሜዲነኘሜዲነኝ 5 лет назад +2

      በጣም ልኩ ብለሻን

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls 4 года назад +1

      @@ሜዲነኘሜዲነኝ የሆነይ ድጋይናት

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 года назад +1

      ልጂን ብትወድ ኖሮ ታሥታርቅ ነበር ጭራሽ አባባዘችዉ

    • @ريمريم-ر9د
      @ريمريم-ر9د 4 года назад +1

      በጣም ድዝዝነች ስታስጠላ

  • @SofiyaAli-p7d
    @SofiyaAli-p7d 7 дней назад

    ፈሪሀ Love❤❤❤❤🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NeverGiveup-yl3qb
    @NeverGiveup-yl3qb 6 лет назад +34

    ዛሬም ከፈሪሃ ጋር ናችሁ ?😳እኔስ በፈሪሃና በኢሜር ተቃጥዬ ተቃጥዬ አሁን ደግሞ ኮርኩት የሚሉት ሁለት ግራ እግርና ጄይላ ከሚሉዋት ድንጋይ እርስ ጋር እየበኩንኩኝ 🔥ነው
    ሰሂርና የሰሂር አክስት ሀንዴ 🔫ማለት ነበር

    • @saarauae7093
      @saarauae7093 6 лет назад

      Aye ache leba gan kahunu qoye inde kalbtu thoyalshi alsi kani

  • @Edel-v2b
    @Edel-v2b 27 дней назад

    ፈሪያ በጣም ነው ያሳዝነችኝ 😢😢😢😢😢

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 4 года назад +6

    ውይ ሀንዴ እና ካሱ ድራሻችሁ ይጥፋ

  • @hdhdhbfbfnf4681
    @hdhdhbfbfnf4681 4 года назад +5

    ስት እሾክ ሴት አለ ያረብ አተጠብቀን

  • @KamilaKamila-mh9sj
    @KamilaKamila-mh9sj 4 месяца назад +2

    እዚህፊልምላይእንደፈሪሀየማሣዚነኚየለም😢😢😢😢😢

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 6 месяцев назад

    ኤሚር ተመስገን ተረጋግተሀል ሰዎሽ በቦክስ ጨርስሃቸው ነበር በርህም እየገፈተርክ ስትዘጋው ተመስገን ኣልተሰበረም😂😂😂My love ኤሚር ፍልም ኣይተህ ፍቅር ይዝሃልዴ 😢

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 10 месяцев назад +1

    ቆይ ሰኒም ለምን አተዪውም ሌቫንትን በቃ የራሡ ህይወት ይኑርበት እንዴ ላንቺ ብሎ ጀልባውን ሸጠ የማትረቢ በቃ ተዪው 😡 ሀንዴ ካንሱ ሰሂር በባዶ ክከሙ ኢሚር ፈሪሀን በጣም ይወዳታል😅😅😅😅

  • @keryashafi8996
    @keryashafi8996 3 года назад +2

    ጃዝባ እንዴና ካንሱ ባአ ፊረያ ልዳት ላዬ ዳሜን አፋለሁ ኤኔብሆኔ አንቃታለዉ ባሁኔት

  • @AminahHusain-hp2ec
    @AminahHusain-hp2ec 10 месяцев назад +2

    ሳላስበዉ ፈሪሀየ አስለቀሽኝ🥺

  • @يارب-ذ7ن2ج
    @يارب-ذ7ن2ج 2 месяца назад

    ኧረ ሰሂርን መላበሏት😂😂😂😂😂😂😂

  • @Amuki-j6e
    @Amuki-j6e Год назад +4

    Levant and fariha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መኖርንጠላሁመኖርንጠላሁ

    ሲሂር በፎቶ ማንሳት ስልክሽን ሞላሽው እኮ

  • @ማሂዘአማሀራሣይንት
    @ማሂዘአማሀራሣይንት 6 лет назад +9

    ውይይይይ እደው መቸ ነው የሚሞላልኝ አንደኛ የምሆነው
    አንች ሠሄር የምትባይ ሤትዮ እንደቤትሽ እደሪ እንደ ጎረቤትሽ ሣይሆን ነገረኛ ነሽ

  • @ማርየአሎየዋ
    @ማርየአሎየዋ 6 лет назад +34

    ወይ ምነው ፍቅርኛሞችን የማይለያይ ምቀኛ ባይኖር

  • @ChaltuChaltu-t5y
    @ChaltuChaltu-t5y 6 дней назад

    Happy birthday feriha I love ❤️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MsEron
    @MsEron 29 дней назад +1

    😢😢😢😢

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад +3

    ካፕቴን 👌😘💪💪

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 4 года назад +20

    የኔ ምስኪን ፈሪሀ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ከተህ ከዛ እኔጋ ልታመጣቸው ነው አለች😭

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 6 лет назад +89

    እንዴ ሊባንት ያለ ውንድ.ባል ይስጠኝ

  • @የሮቢቷቀበጥ
    @የሮቢቷቀበጥ 2 года назад +3

    አየ ሠሂር ከሠዉ ቤት ገብታ ተልከሠከሠች😂😂😂😂😂😂😂

  • @taju__tube2824
    @taju__tube2824 6 лет назад +7

    ፈሪሃ ፈሪሃ ፈሪሃ

  • @sanytuddha-lx9nc
    @sanytuddha-lx9nc 7 месяцев назад +1

    Sayyir betii gubingit now yee hedechu😂😂😂😂

  • @lezinayifrashewa5875
    @lezinayifrashewa5875 2 года назад +1

    መልካም ልደት ፈሪሀዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @bffh9678
    @bffh9678 6 лет назад +4

    ዋው መጣቺሁ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍

  • @zakiman4867
    @zakiman4867 2 года назад +3

    ዉዴ ያሀገሮ ልጄች

  • @محمد-غ2ن1ذ
    @محمد-غ2ن1ذ 9 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ፈሪሀ

  • @seadaseada3230
    @seadaseada3230 5 лет назад +11

    ካሱ አችን እማላይበት ሀደ መቸነው ስንስረአት እምትዥው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 лет назад +7

    ሀንዴ ካሱ ሠኢድ እኔ ፈሪሀን ብሆን እራት ጠርቻችሁ ጋዝ አርከፍክፌ ነበር የማቀጣጥላችሁ ደነዞች ደሞኳ እኳ እኩል ብትሆኑ ብታሽቃብጡም አይቆጭም ነበር ሩቧም አደርሱ
    ኢሜር ኮራየ ፈሪሀ ውድድድድ አደርጋችኳለሁ ሀንዴ ና ካሡን አታናግሯቸው

    • @የማሂርናፋቂ
      @የማሂርናፋቂ 4 года назад

      ክክክክክክክክባንድየዋህስለሆነችለሰውመጥፎአታስብምእሷግንበሰውነውየምሞተውመጨረሻምታሳዝናለች

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 5 лет назад +3

    Efff hande cansu senim aysun sehir endet endemtelachu ech

  • @ተከርብቻለሁ
    @ተከርብቻለሁ 2 года назад +2

    አቤት ሰሂር እሰዉ ቤት ገብቶ የሰዉ ልብስ ፈተሻ እኝክ😂

  • @FgHi-bx2gl
    @FgHi-bx2gl 2 дня назад

    አቺ ሠሂር አወጪም እዴ ከሠው ቤት😂🤪🤣

  • @tigrayadey7559
    @tigrayadey7559 4 года назад +2

    Ferehayeyy yene konjooo ኣሳዘነችኝ ኣስለቀሰችኝ

  • @seada2315
    @seada2315 4 года назад +8

    አሚር ጃንሱን እና ሀንዴን ቢነካቸው ይቆጨኝ ነበር

  • @bitanyabegashaw3801
    @bitanyabegashaw3801 6 лет назад +6

    እናመሠግናለን ውዶች ይቀጥል።

  • @gonet119
    @gonet119 5 лет назад +4

    ጤና ይስጥልኝ

  • @BetyTeshome-l1w
    @BetyTeshome-l1w 2 месяца назад

    Hbd ፈረሀ🎉🎉

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 лет назад +8

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ የመሀመድ ሚሥት ምንድነች ሌብነቷ ኢሜርን እየጠላሁት መጣሁ ፈሪሀ እንደዚህ ስኮን እሱ እነካንሱን በመኪናው ያመላልሳል ምን አይነቱነው በፈጣሪ